About Us - Drivers Union

ብቻዎን ሆነው ኣይሽከርክሩ።

የአሽከርካሪዎች ማህበር ለእርስዎም እዚህ አለ!

 

Drivers-Union_photo.jpg

የአሽከርካሪዎች ህብረት በሲያትል ላሉ የኡበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች ቀዳሚ ድሎችን አስመዝግቧል። አገር ደረጃ የሠራተኛ የተገኙት ድሎች የሚከተሉትን ያካትታል:

  • በሲያትል ከተማ ላሉ አሽከርካሪዎች የሚከፈላቸው የሕመም ፈቃድ - በአገሪቱ ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የግል ሰራተኞች  የሚከፈላቸው የህመም ቀናት - ስለዚህ በ ኮቪድ-19 ወረርሽኝ ጊዜ ታመው ወደ ሥራ መሄድ የለባቸውም
  • በሲያትል ውስጥ ሀገር-ኣቀፍ ፍትሃዊ ደሞዝ፣ አሽከርካሪዎች ከወጪኣቸው በኋላ መተዳደሪያ ደሞዝ እንደሚያገኙ ያረጋግጣል።
  • የመጀመሪያው-በ-ሀገር ውስጥ የሰራተኛ ጥበቃ ፍትሃዊ ይልሆነ መቋረጥ ወይም ማቦዘን እና  ማቋቋም፣ በቀጠሮ ላይ ተመርኩዘው ለሚሰሩ አሽከርካሪዎች የድጋፍ ማእከል መመስረት።

መብቶችዎን ለማግኘት ጫን ያድርጉ

እኛ ማን ነን

የአሽከርካሪዎች ህብረት ለዋሽንግተን ከ30,000 በላይ ለሚሆኑ የኡበር እና ሊፍት አሽከርካሪዎች ድምጽ ነው። ለዓመታት በገለልተኛነት ስንደገፍ፣ በሲያትል የግል ትራንስፖርት ኢንዱስትሪ ውስጥ ፍትሃዊነትን እና ግልጽነትን ለማስተዋወቅ የአሽከርካሪዎች ህብረት መስርተናል። የሰራተኞችም ማህበር ወደ 14 የተለያዩ ቋንቋዎች የሚናገሩ አሽከርካሪዎች አሉት

(መብቶችዎን ለማግኘት ጫን ያድርጉ

አሽከርካሪዎች በውክልና፣ በአገልግሎት፣ በትምህርት እና በሌሎች የድጋፍ አገልግሎቶች፣ ከ2021 ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የአሽከርካሪዎች መገልገያ ማእከልም ከጀመረ ወዲህ የአሽከርካሪዎች ህብረት በሺዎች የሚቆጠሩ የኡበር እና ሊፍትን አሽከርካሪዎችን ህይወት በማጠንከር ኣሻሽሎኣል።

  • ስለ የቅርብ ጊዜ ድሎች፣ የድጋፍ አገልግሎቶች እና ግብአቶች ትምህርት ከሚሰጡ አሽከርካሪዎች ጋር 17,003 እውቂያዎች ተገኝቶአል።
  • ሹፌሮችን ከክትባት፣ ለበሽታ መከላከይዎች፣ ጥቅማጥቅሞች እና የፈቃድ እርዳታ ጋር የሚያገናኙ 327 የማዳረስ ዝግጅቶች
  • 1,806 "መብትህን እወቅ" ስልጠናዎች የሰራተኛ ማህበር አባል ቢሆኑም ባይሆኑም ስልጠና ይሰጣል።
  • 4,658 አሽከርካሪዎች፣ የመረጃ ማእከል ገብተው መጠቀም ይችላሉ።
  • 976 ፍትሃዊ ያልሆነ ስራ መሰናክሎችም ታውቀዋል።
  • የገቢ ምንጭ እና የፋይናንሺያል መረጋጋትን ወደ ነበረበት በመመለስ 276 የአሽከርካሪዎች መለያዎች እንደገና እንዲታደሱም ተደርጓል!

get updates